1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ይህም አያስገርምም! ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ መስሎ ራሱን ለውጦ ይቀርባል። እንግዲህ አገልጋዮቹ ደግሞ የጽድቅን አገልጋዮች በመምሰል ራሳቸውን ቢለዋውጡ እንግዳ ነገር አይደለም፤ ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል።
Thelekisa
Phonononga 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:3
ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ሊኖራችሁ ከሚገባ ቅንነትና ንጽሕና እንዳትርቁ ብዬ እፈራለሁ።
Phonononga 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:3
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:30
ትምክህት የሚያስፈልግ ከሆነ፥ መድከሜን በሚያሳይ ነገር እመካለሁ።
Phonononga 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:30
Ekuqaleni
IBhayibhile
Izicwangciso
Iividiyo