ኦሪት ዘፀአት 21:23-25
ኦሪት ዘፀአት 21:23-25 መቅካእኤ
ጉዳት ቢደርስባት ግን ሕይወት ስለ ሕይወት፥ ዐይን ስለ ዐይን፥ ጥርስ ሰለ ጥርስ፥ እጅ ስለ እጅ፥ እግር ስለ እግር፥ መቃጠል ስለ መቃጠል፥ ቁስል ስለ ቁስል፥ ግርፋት ስለ ግርፋት ይክፈል።