ኦሪት ዘጸአት 23:22

ኦሪት ዘጸአት 23:22 አማ05

ለእርሱ ብትታዘዝና እኔ ያዘዝኩህንም ሁሉ ብትፈጽም ጠላቶችህን እጠላለሁ፤ ተቃዋሚዎችህንም እዋጋለሁ፤