የሐዋርያት ሥራ 2:46-47

የሐዋርያት ሥራ 2:46-47 አማ05

በየቀኑ በቤተ መቅደስ በአንድነት ይሰበሰቡ ነበር፤ በቤታቸውም እንጀራ እየቈረሱ በደስታና በጥሩ ልብ ይመገቡ ነበር፤ ጌታንም ያመሰግኑ ነበር፤ ሰውም ሁሉ ያከብራቸው ነበር፤ እግዚአብሔርም የሚድኑትን ሰዎች በየቀኑ ወደ ማኅበራቸው ይጨምር ነበር።

የሐዋርያት ሥራ 2:46-47 için video

የሐዋርያት ሥራ 2:46-47 ile ilgili ücretsiz Okuma Planları ve Teşvik Yazıları