1
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:3-4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አንተም እንደዚህ በሚያደርጉ ላይ የምትፈርድ ያንንም የምታደርግ ሰው ሆይ! ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን? ወይስ የቸርነቱን፥ የቻይነቱን፥ የታጋሽነቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን? የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንስሓ ሊመራህ እንደሆነ አታውቅምን?
Karşılaştır
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:3-4 keşfedin
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:1
ስለዚህ አንተ የምትፈርድ ሰው ሆይ! የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው ላይ በምትፈርድበት ነገር በራስህ ላይ ትፈርዳለህ፤ ፈራጅ የሆንከው አንተ ያንኑ ታደርጋለህና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:1 keşfedin
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:11
በእግዚአብሔር ዘንድ ማዳላት የለምና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:11 keşfedin
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:13
በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚፈፅሙት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙት አይጸድቁምና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:13 keşfedin
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:6
እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይሰጠዋል፤
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:6 keşfedin
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:8
በራስ ወዳዶች፥ ለእውነት በማይታዘዙት ነገር ግን ለዐመፃ በሚታዘዙት ላይ ቁጣና መቅሠፍት ይመጣባቸዋል።
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:8 keşfedin
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:5
ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሓ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት በቁጣ ቀን በራስህ ላይ ቁጣን ታከማቻለህ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:5 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar