1
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በውኑ ለጌታ የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፥ ሣራም ልጅን ታገኛለች።”
Karşılaştır
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14 keşfedin
2
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
ሣራም በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች፦ “ካረጀሁ በኋላ በውኑ ፍትወት ይሆንልኛልን? ጌታዬም ፈጽሞ ሸምግሎአል።”
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12 keşfedin
3
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
አብርሃም በእውነት ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናልና፥ የምድር አሕዛብም ሁሉ በእርሱ ይባረካሉና።
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18 keşfedin
4
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
አብርሃምም ቀረበ ዓለም፦ “በውኑ ጻድቁን ከኃጢአተኛ ጋር ታጠፋለህን? አምሳ ጻድቃን በከተማይቱ ውስጥ ቢገኙ በውኑ ሁሉን ታጠፉለህን? ከተማይቱንስ በእርሷ ስለሚገኙ አምሳ ጻድቃን አትምርምን?
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24 keşfedin
5
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
እግዚአብሔርም፦ “በሰዶም በከተማይቱ ውስጥ አምሳ ጻድቃን ባገኝ ስፍራውን ሁሉ ስለ እነርሱ እምራለሁ” አለ።
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar