1
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። እንደ እነዚህ ያሉትን የሚቃረን ሕግ የለም።
Karşılaştır
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23 keşfedin
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:16
ይህን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት አትፈጽሙ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:16 keşfedin
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25
በመንፈስ የምንኖር ከሆንን በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25 keşfedin
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:24
የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከመሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቅለውታል።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:24 keşfedin
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21
የሥጋ ሥራም ግልጽ ነው፤ እርሱም ዝሙት፥ ርኩሰት፥ መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ አስማት፥ ጠላትነት፥ ጠብ፥ ቅናት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ መሶልሶል፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜ እንደ ነገርኋችሁ፥ አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21 keşfedin
6
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:13
ወንድሞች ሆይ! እናንተ ለነጻነት ተጠርታችኋል፤ ነጻነታችሁ ለሥጋ ብቻ ምክንያት አይስጥ፤ ነገር ግን በፍቅር አንዳችሁ ለሌላችሁ ባርያዎች ሁኑ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:13 keşfedin
7
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:17
ሥጋ መንፈስ የማይፈልገውን ይመኛል፥ መንፈስም ሥጋ የማይፈልገውን፤ እነዚህ እርስ በርሳቸው ስለሚቀዋወሙ የምትፈልጉትን ማድረግ አትችሉም።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:17 keşfedin
8
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:14
ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ተፈጽሟል፥ እርሱም “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ” የሚል ነው።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:14 keşfedin
9
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:26
እርስ በርሳችን እየተተነኳኮስንና እርስ በርሳችን እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:26 keşfedin
10
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1
በነጻነት እንድንኖር ክርስቶስ ነጻ አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ በባርነት ቀንበር እንደገና አትያዙ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar