1
የሐዋርያት ሥራ 22:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ፤ ከኃጢአትህም ታጠብ።’
Karşılaştır
የሐዋርያት ሥራ 22:16 keşfedin
2
የሐዋርያት ሥራ 22:14
እርሱም አለኝ ‘የአባቶቻችን አምላክ ፈቃዱን ታውቅ ዘንድና ጻድቁን ታይ ዘንድ ከአፉም ድምፅን ትሰማ ዘንድ አስቀድሞ መርጦሃል፤
የሐዋርያት ሥራ 22:14 keşfedin
3
የሐዋርያት ሥራ 22:15
ባየኸውና በሰማኸው በሰው ሁሉ ፊት ምስክር ትሆንለታለህና።
የሐዋርያት ሥራ 22:15 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar