1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ሁልጊዜ በነገር ሁሉ ብቃትን አግኝታችሁ በበጎ ሥራ በቸርነት እንድትለግሱ፥ እግዚአብሔር ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል።
Karşılaştır
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:8 keşfedin
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:7
እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና፥ እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበው ይስጥ፤ በኀዘን ወይም በግድ ግን አይሁን።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:7 keşfedin
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:6
ይህን አስታውሱ፤ በጥቂት የዘራ ጥቂት ያጭዳል፤ ብዙ የዘራም ብዙ ያጭዳል።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:6 keşfedin
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:10-11
ለዘሪ ዘርን፥ ለመብላትም እንጀራን የሚሰጥ፥ እርሱ የምትዘሩትን ዘር ይሰጣችኋል፤ ያበረክትላችሁማል፤ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያሳድጋል፤ በእኛ በኩል እግዚአብሔርን የማመስገኛ ምክንያት የሚሆነውን ልግስናችሁ በሁሉ ነገር ባለ ጠጎች ያደርጋችኋል።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:10-11 keşfedin
5
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:15
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:15 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar