1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3-4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይባረክ። እኛ በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ያሉትን ሁሉ ማጽናናት እንድንችል፥ እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል።
Karşılaştır
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3-4 keşfedin
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:5
የክርስቶስ ሥቃይ ስለ እኛ እንደ መብዛቱ፥ መጽናናታችንም በክርስቶስ በኩል ይበዛልናል።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:5 keşfedin
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:9
በእርግጥም፥ ሙታንን በሚያነሣ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን፥ የሞት ፍርድ እንደተላለፈብን በውስጣችን ተሰምቶን ነበር።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:9 keşfedin
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:21-22
ነገር ግን በክርስቶስ ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው፤ ደግሞም ያተመን የመንፈሱንም መያዣ በልባችን የሰጠን እርሱ ነው።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:21-22 keşfedin
5
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:6
መከራ ብንቀበል፥ ስለ መጽናናታችሁና ስለ መዳናችሁ ነው፤ ብንጽናናም፥ እኛ የተቀበልነውን መከራ በመቀበል እናንተም በትዕግሥት መታገስ በመቻላችሁ፥ ስለ መጽናናታችሁ ነው።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:6 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar