1
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤ “እኔ የአባትህ አምላክ፥ እግዚአብሔር ነኝ፤ ወደ ግብጽ ለመሄድ አትፍራ፤ እኔ ዘርህን በግብጽ አገር ታላቅ ሕዝብ አደርገዋለሁ፤
Karşılaştır
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3 keşfedin
2
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
እኔ ወደ ግብጽ አብሬህ እሄዳለሁ፤ ወደዚህ ምድርም ትውልድህን መልሼ አመጣለሁ፤ በምትሞትበትም ጊዜ ዮሴፍ በአጠገብህ ይገኛል።”
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4 keşfedin
3
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
ዮሴፍ አባቱን ለመገናኘት በሠረገላው ተቀምጦ ወደዚያ ሄደ፤ በተገናኙም ጊዜ ዮሴፍ በአባቱ አንገት ላይ ተጠምጥሞ ለብዙ ጊዜ አለቀሰ።
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29 keşfedin
4
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
ያዕቆብ ዮሴፍን “እንግዲህ በሕይወት መኖርህን በዐይኔ አይቼ አረጋገጥኩ፤ ብሞት እንኳ ግድ የለኝም” አለው።
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar