1
ኦሪት ዘፍጥረት 41:16
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ዮሴፍም “ንጉሥ ሆይ፥ እኔ ሕልም የመተርጐም ችሎታ የለኝም፤ ትክክለኛውን ትርጒም ሊሰጥህ የሚችል እግዚአብሔር ነው” አለ።
Karşılaştır
ኦሪት ዘፍጥረት 41:16 keşfedin
2
ኦሪት ዘፍጥረት 41:38
ንጉሡም “የእግዚአብሔር መንፈስ ካደረበት ከዮሴፍ የተሻለ ሰው ከቶ አናገኝም” አላቸው።
ኦሪት ዘፍጥረት 41:38 keşfedin
3
ኦሪት ዘፍጥረት 41:39-40
ስለዚህ ንጉሡ ዮሴፍን እንዲህ አለው፤ “ይህን ሁሉ የገለጠልህ እግዚአብሔር ነው፤ ከማንኛውም ሰው ይልቅ አስተዋይና ብልኅ መሆንህ የተረጋገጠ ነው፤ ስለዚህ አንተን በአገሬ ላይ አስተዳዳሪ አድርጌ እሾምሃለሁ፤ ሕዝቡም ሁሉ ይታዘዝሃል፤ በሥልጣንም ከእኔ በቀር የሚበልጥህ የለም።
ኦሪት ዘፍጥረት 41:39-40 keşfedin
4
ኦሪት ዘፍጥረት 41:52
እንዲሁም “መከራ በተቀበልኩበት ምድር እግዚአብሔር ልጆች ሰጠኝ” በማለት ሁለተኛውን ልጅ ኤፍሬም ብሎ ጠራው።
ኦሪት ዘፍጥረት 41:52 keşfedin
5
ኦሪት ዘፍጥረት 41:51
ዮሴፍ “እግዚአብሔር የደረሰብኝን መከራና ዘመዶቼን እንድረሳ አደረገኝ” በማለት የመጀመሪያ ልጁን ምናሴ ብሎ ጠራው፤
ኦሪት ዘፍጥረት 41:51 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar