1
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ኩሽ በዓለም ላይ የመጀመሪያው ታላቅ ጦረኛ የነበረውን ናምሩድን ወለደ።
Karşılaştır
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8 keşfedin
2
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
ናምሩድ በእግዚአብሔር ድጋፍ ታላቅ አዳኝ ነበረ፤ ሰዎች “እንደ ናምሩድ ታላቅ አዳኝ ያድርግህ!” እያሉ የሚመርቁት ስለዚህ ነው።
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar