1
ኦሪት ዘጸአት 24:17-18
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በተራራው ጫፍ ላይ የተገለጠው የእግዚአብሔር ክብር በእስራኤል ሕዝብ ዘንድ እንደሚባላ እሳት ይታይ ነበር። ሙሴም ወጥቶ በተራራው ላይ ወዳለው ደመና ውስጥ ገባ፤ እዚያም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ቈየ።
Karşılaştır
ኦሪት ዘጸአት 24:17-18 keşfedin
2
ኦሪት ዘጸአት 24:16
የእግዚአብሔርም ክብር በሲና ተራራ ላይ ዐረፈ፤ ደመናውም ተራራውን ስድስት ቀን ሸፈነው፤ በሰባተኛውም ቀን ከደመናው ውስጥ ሙሴን ጠራው።
ኦሪት ዘጸአት 24:16 keşfedin
3
ኦሪት ዘጸአት 24:12
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦ “እኔ ወዳለሁበት ወደ ተራራው ወጥተህ በዚያ ቈይ፤ ሁለት የድንጋይ ጽላቶችንም እሰጥሃለሁ፤ በእነርሱም ላይ ለሕዝቡ መመሪያዎች ይሆኑ ዘንድ እኔ የጻፍኳቸው ትእዛዞችና ኅጎች ይገኛሉ።”
ኦሪት ዘጸአት 24:12 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar