40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርНамуна

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

DAY 33 OF 40

የላይኛው ክፍል ንግግር

  1. ሉቃስ 22:26-38
  2. ትልቅ ማነው?  
  3. በመንግስት ውስጥ ማነው መሪ?  
  4. ለመንግስት መሪዎች ዋና ስራቸው ምንድን ነው?  
  5. ኢየሱስ በመንግስት ውስጥ ላለው የታላቅነት ደረጃዎች የእኔ ምላሽ ምንድን ነው? 

Scripture

About this Plan

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?

More