1
ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አንተም እንደዚህ በሚያደርጉ የምትፈርድ ያንም የምታደርግ ሰው ሆይ፥ አንተ ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን? ወይስ የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንስሐ እንዲመራህ ሳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግሥቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን?
Муқоиса
ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4 омӯзед
2
ወደ ሮም ሰዎች 2:1
ስለዚህ፥ አንተ የምትፈርድ ሰው ሁሉ ሆይ፥ የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው በምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኰንናለህና፤ አንተው ፈራጁ እነዚያን ታደርጋለህና።
ወደ ሮም ሰዎች 2:1 омӯзед
3
ወደ ሮም ሰዎች 2:11
እግዚአብሔር ለሰው ፊት አያዳላምና።
ወደ ሮም ሰዎች 2:11 омӯзед
4
ወደ ሮም ሰዎች 2:13
በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።
ወደ ሮም ሰዎች 2:13 омӯзед
5
ወደ ሮም ሰዎች 2:6
እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤
ወደ ሮም ሰዎች 2:6 омӯзед
6
ወደ ሮም ሰዎች 2:8
ለዓመፃ በሚታዘዙ እንጂ ለእውነት በማይታዘዙትና በአድመኞች ላይ ግን ቍጣና መቅሠፍት ይሆንባቸዋል።
ወደ ሮም ሰዎች 2:8 омӯзед
7
ወደ ሮም ሰዎች 2:5
ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሐ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት በቍጣ ቀን ቍጣን በራስህ ላይ ታከማቻለህ።
ወደ ሮም ሰዎች 2:5 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео