1
የሉቃስ ወንጌል 19:10
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።
Муқоиса
የሉቃስ ወንጌል 19:10 омӯзед
2
የሉቃስ ወንጌል 19:38
በጌታ ስም የሚመጣ ንጉሥ የተባረከ ነው፤ በሰማይ ሰላም በአርያምም ክብር አሉ።
የሉቃስ ወንጌል 19:38 омӯзед
3
የሉቃስ ወንጌል 19:9
ኢየሱስም፦ እርሱ ደግሞ የአብርሃም ልጅ ነውና ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል፤
የሉቃስ ወንጌል 19:9 омӯзед
4
የሉቃስ ወንጌል 19:5-6
ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ፥ አሻቅቦ አየና፦ ዘኬዎስ ሆይ፥ ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ ይገባኛልና ፈጥነህ ውረድ አለው። ፈጥኖም ወረደ በደስታም ተቀበለው።
የሉቃስ ወንጌል 19:5-6 омӯзед
5
የሉቃስ ወንጌል 19:8
ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታን፦ ጌታ ሆይ፥ ካለኝ ሁሉ እኵሌታውን ለድሆች እሰጣለሁ፤ ማንንም በሐሰት ከስሼ እንደ ሆንሁ አራት እጥፍ እመልሳለሁ አለው።
የሉቃስ ወንጌል 19:8 омӯзед
6
የሉቃስ ወንጌል 19:39-40
ከሕዝብም መካከል ከፈሪሳውያን አንዳንዱ፦ መምህር ሆይ፥ ደቀ መዛሙርትህን ገሥጻቸው አሉት። መልሶም፦ እላችኋለሁ፥ እነዚህ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ይጮኻሉ አላቸው።
የሉቃስ ወንጌል 19:39-40 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео