1
የሉቃስ ወንጌል 18:1
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሳይታክቱም ዘወትር ሊጸልዩ እንዲገባቸው የሚል ምሳሌን ነገራቸው፥
Муқоиса
የሉቃስ ወንጌል 18:1 омӯзед
2
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8
እግዚአብሔር እንኪያስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለሚታገሣቸውም ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን? እላችኋለሁ፥ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8 омӯзед
3
የሉቃስ ወንጌል 18:27
እርሱ ግን፦ በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል አለ።
የሉቃስ ወንጌል 18:27 омӯзед
4
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
አያሌ ቀንም አልወደደም፤ ከዚህ በኋላ ግን በልቡ፦ ምንም እግዚአብሔርን ባልፈራ ሰውንም ባላፍር፥ ይህች መበለት ስለምታደክመኝ ሁልጊዜም እየመጣች እንዳታውከኝ እፈርድላታለሁ አለ።
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5 омӯзед
5
የሉቃስ ወንጌል 18:17
እውነት እላችኋለሁ፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም አለ።
የሉቃስ ወንጌል 18:17 омӯзед
6
የሉቃስ ወንጌል 18:16
ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ፦ ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው አትከልክሉአቸውም፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና።
የሉቃስ ወንጌል 18:16 омӯзед
7
የሉቃስ ወንጌል 18:42
ኢየሱስም፦ እይ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው።
የሉቃስ ወንጌል 18:42 омӯзед
8
የሉቃስ ወንጌል 18:19
ኢየሱስም፦ ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም።
የሉቃስ ወንጌል 18:19 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео