1
ኦሪት ዘጸአት 1:17
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አዋላጆች ግን እግዚአብሔርን ፈሩ፤ የግብፅ ንጉሥም እንዳዘዛቸው አላደረጉም፤ ወንዶቹን ሕፃናትንም አዳኑአቸው።
Муқоиса
ኦሪት ዘጸአት 1:17 омӯзед
2
ኦሪት ዘጸአት 1:12
ነገር ግን እንዳስጨነቁአቸው መጠን እንዲሁ በዙ፤ እጅግም ጸኑ፤ ከእስራኤልም ልጆች የተነሣ ተጸይፈዋቸው ነበር።
ኦሪት ዘጸአት 1:12 омӯзед
3
ኦሪት ዘጸአት 1:21
እንዲህም ሆነ፤ አዋላጆች እግዚአብሔርን ስለ ፈሩ ቤተሰብን ሰጣቸው።
ኦሪት ዘጸአት 1:21 омӯзед
4
ኦሪት ዘጸአት 1:8
በግብም ዮሴፍን ያላወቀ አዲስ ንጉሥ ተነሣ።
ኦሪት ዘጸአት 1:8 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео