1
የማቴዎስ ወንጌል 5:15-16
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል፤በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።
Муқоиса
የማቴዎስ ወንጌል 5:15-16 омӯзед
2
የማቴዎስ ወንጌል 5:14
“ንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
የማቴዎስ ወንጌል 5:14 омӯзед
3
የማቴዎስ ወንጌል 5:8
ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፤እግዚአብሔርን ያዩታልና።
የማቴዎስ ወንጌል 5:8 омӯзед
4
የማቴዎስ ወንጌል 5:6
ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፤ይጠግባሉና።
የማቴዎስ ወንጌል 5:6 омӯзед
5
የማቴዎስ ወንጌል 5:44-45
እኔ ግን እላችኋለሁ፤ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፤ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፤ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፤ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።
የማቴዎስ ወንጌል 5:44-45 омӯзед
6
የማቴዎስ ወንጌል 5:3
“ንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፤መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።
የማቴዎስ ወንጌል 5:3 омӯзед
7
የማቴዎስ ወንጌል 5:9
የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፤የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።
የማቴዎስ ወንጌል 5:9 омӯзед
8
የማቴዎስ ወንጌል 5:4
የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፤መፅናናትን ያገኛሉና።
የማቴዎስ ወንጌል 5:4 омӯзед
9
የማቴዎስ ወንጌል 5:10
ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው፤መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።
የማቴዎስ ወንጌል 5:10 омӯзед
10
የማቴዎስ ወንጌል 5:7
የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፤ይማራሉና።
የማቴዎስ ወንጌል 5:7 омӯзед
11
የማቴዎስ ወንጌል 5:11-12
“ቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ። ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፤ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና።”
የማቴዎስ ወንጌል 5:11-12 омӯзед
12
የማቴዎስ ወንጌል 5:5
የዋሆች ብፁዓን ናቸው፤ምድርን ይወርሳሉና።
የማቴዎስ ወንጌል 5:5 омӯзед
13
የማቴዎስ ወንጌል 5:13
እናንተ “ድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።
የማቴዎስ ወንጌል 5:13 омӯзед
14
የማቴዎስ ወንጌል 5:48
እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነ እናንተም ፍጹማን ሁኑ።
የማቴዎስ ወንጌል 5:48 омӯзед
15
የማቴዎስ ወንጌል 5:37
ነገር ግን ቃላችሁ አዎን አዎን ወይም አይደለም አይደለም ይሁን፤ ከነዚህም የወጣ ከክፉው ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 5:37 омӯзед
16
የማቴዎስ ወንጌል 5:38-39
“ ‘ዐይን ስለ ዐይን ጥርስም ስለ ጥርስ’ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፤ ክፉውን አትቃወሙ፤ ዳሩ ግን ቀኝ ጉንጭህን በጥፊ ለሚመታህ ሁሉ ሁለተኛውን ደግሞ አዙርለት፤
የማቴዎስ ወንጌል 5:38-39 омӯзед
17
የማቴዎስ ወንጌል 5:29-30
ቀኝ ዐይንህም ብታሰናክልህ አውጥተህ ከአንተ ጣላት፤ ሙሉ ሰውነትህ በገሃነም ከሚጣል ይልቅ ከአካላትህ አንድ ቢጠፋ ይሻልሃልና። ቀኝ እጅህም ብታሰናክልህ ቆርጠህ ከአንተ ጣላት፤ ሙሉ ሰውነትህ በገሃነም ከሚጣል ይልቅ ከአካላትህ አንድ ቢጠፋ ይሻላልና።
የማቴዎስ ወንጌል 5:29-30 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео