1
የማቴዎስ ወንጌል 26:41
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች፤ ሥጋ ግን ደካማ ነው፤” አለው።
Муқоиса
የማቴዎስ ወንጌል 26:41 омӯзед
2
የማቴዎስ ወንጌል 26:38
“ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቆዩ፤ ከእኔም ጋር ትጉ፤” አላቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 26:38 омӯзед
3
የማቴዎስ ወንጌል 26:39
ጥቂትም ወደ ፊት እልፍ ብሎ በፊቱ ወደቀና ሲጸልይ “አባቴ! ቢቻልስ፥ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ፤ ነገር ግን አንተ እንደምትወድ ይሁን እንጂ እኔ እንደምወድ አይሁን፤” አለ።
የማቴዎስ ወንጌል 26:39 омӯзед
4
የማቴዎስ ወንጌል 26:28
ስለ ብዙዎች ለኀጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 26:28 омӯзед
5
የማቴዎስ ወንጌል 26:26
ሲበሉም ኢየሱስ ኅብስትን አንሥቶ ባረከ፤ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና “እንካችሁ፥ ብሉ፤ ይህ ሥጋዬ ነው፤” አለ።
የማቴዎስ ወንጌል 26:26 омӯзед
6
የማቴዎስ ወንጌል 26:27
ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው፤ እንዲህም አለ፤ “ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤
የማቴዎስ ወንጌል 26:27 омӯзед
7
የማቴዎስ ወንጌል 26:40
ወደ ደቀ መዛሙርቱም መጣ፤ ተኝተውም አገኛቸውና ጴጥሮስን “እንዲሁም ከእኔ ጋር አንዲት ሰዓት እንኳ ልትተጉ አልቻላችሁምን?
የማቴዎስ ወንጌል 26:40 омӯзед
8
የማቴዎስ ወንጌል 26:29
ነገር ግን እላችኋለሁ፤ በአባቴ መንግሥት ከእናንተ ጋር ከዚህ ከወይን ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበት እስከዚያ ቀን ድረስ ከዛሬ ጀምሬ አልጠጣም።”
የማቴዎስ ወንጌል 26:29 омӯзед
9
የማቴዎስ ወንጌል 26:75
ጴጥሮስም “ዶሮ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ፤” ያለው የኢየሱስ ቃል ትዝ አለው፤ ወደ ውጭም ወጥቶ መራራ ልቅሶ አለቀሰ።
የማቴዎስ ወንጌል 26:75 омӯзед
10
የማቴዎስ ወንጌል 26:46
ተነሡ፤ እንሂድ፤ እነሆ፥ አሳልፎ የሚሰጠኝ ቀርቦአል፤” አላቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 26:46 омӯзед
11
የማቴዎስ ወንጌል 26:52
በዚያን ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አለው “ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉና ሰይፍህን ወደ ስፍራው መልስ።
የማቴዎስ ወንጌል 26:52 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео