1
የማቴዎስ ወንጌል 25:40
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ንጉሡም መልሶ ‘እውነት እላችኋለሁ፤ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት፤’ ይላቸዋል።
Муқоиса
የማቴዎስ ወንጌል 25:40 омӯзед
2
የማቴዎስ ወንጌል 25:21
ጌታውም ‘መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፥ በጥቂቱ ታምነሃል፤ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ፤’ አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 25:21 омӯзед
3
የማቴዎስ ወንጌል 25:29
ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና፤ ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።
የማቴዎስ ወንጌል 25:29 омӯзед
4
የማቴዎስ ወንጌል 25:13
ቀኒቱንና ስዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።
የማቴዎስ ወንጌል 25:13 омӯзед
5
የማቴዎስ ወንጌል 25:35
ተርቤ አብልታችሁኛልና፤ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፤ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፤ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፤
የማቴዎስ ወንጌል 25:35 омӯзед
6
የማቴዎስ ወንጌል 25:23
ጌታውም ‘መልካም፥ አንተ በጎ፥ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፤ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ፤’ አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 25:23 омӯзед
7
የማቴዎስ ወንጌል 25:36
ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፤ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና።’
የማቴዎስ ወንጌል 25:36 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео