1
የዮሐንስ ወንጌል 9:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ቀን ሆኖ ሳለ የላከኝን ሥራ መሥራት አለብኝ፤ ማንም ሰው ሊሠራ የማይችልበት ሌሊት ይመጣል።
Муқоиса
የዮሐንስ ወንጌል 9:4 омӯзед
2
የዮሐንስ ወንጌል 9:5
በዓለም ላይ ሳለሁ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ።”
የዮሐንስ ወንጌል 9:5 омӯзед
3
የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
ደቀ መዛሙርቱ ኢየሱስን “መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ የተወለደው በማን ኃጢአት ነው? በራሱ ኃጢአት ነውን ወይስ በወላጆቹ?” ሲሉ ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ይህ ሰው ዕውር ሆኖ የተወለደው በእርሱ ወይም በወላጆቹ ኃጢአት ምክንያት አይደለም፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3 омӯзед
4
የዮሐንስ ወንጌል 9:39
ኢየሱስም “የማያዩ እንዲያዩ፥ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጥቼአለሁ” አለ።
የዮሐንስ ወንጌል 9:39 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео