1
የዮሐንስ ወንጌል 10:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሌባው የሚመጣው ለመስረቅ፥ ለማረድና ለማጥፋት ብቻ ነው፤ እኔ ግን የመጣሁት ሕይወት እንዲያገኙና የተትረፈረፈ ሕይወት እንዲኖራቸው ነው።
Муқоиса
የዮሐንስ ወንጌል 10:10 омӯзед
2
የዮሐንስ ወንጌል 10:11
“መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ መልካም እረኛ ሕይወቱን ስለ በጎቹ አሳልፎ ይሰጣል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:11 омӯзед
3
የዮሐንስ ወንጌል 10:27
በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ፤ እኔም ዐውቃቸዋለሁ፤ እነርሱም ይከተሉኛል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:27 омӯзед
4
የዮሐንስ ወንጌል 10:28
እኔ የዘለዓለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፤ ስለዚህ ከቶ አይጠፉም፤ ከእኔ እጅ ማንም ነጥቆ አይወስዳቸውም።
የዮሐንስ ወንጌል 10:28 омӯзед
5
የዮሐንስ ወንጌል 10:9
በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል የሚገባ ይድናል፤ ይገባል፤ ይወጣል፤ መሰማሪያም ያገኛል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:9 омӯзед
6
የዮሐንስ ወንጌል 10:14
መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ እኔ በጎቼን ዐውቃለሁ፤ በጎቼም እኔን ያውቁኛል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:14 омӯзед
7
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30
እነርሱን ለእኔ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል። ከአባቴ እጅ እነርሱን ነጥቆ መውሰድ የሚችል ማንም የለም። እኔና አብ አንድ ነን።”
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30 омӯзед
8
የዮሐንስ ወንጌል 10:15
እኔ እነርሱን የማውቃቸው አብ እኔን እንደሚያውቀኝና እኔም አብን እንደማውቀው ዐይነት ነው፤ እኔ ስለ በጎቼ ሕይወቴን አሳልፌ እሰጣለሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 10:15 омӯзед
9
የዮሐንስ ወንጌል 10:18
ሕይወቴን በፈቃዴ እሰጣለሁ እንጂ ከእኔ የሚወስዳት ማንም የለም፤ ሕይወቴን ለመስጠትና መልሼም ለመውሰድ ሥልጣን አለኝ፤ ይህን ትእዛዝ የተቀበልኩት ከአባቴ ነው።”
የዮሐንስ ወንጌል 10:18 омӯзед
10
የዮሐንስ ወንጌል 10:7
ስለዚህ ኢየሱስ እንደገና እንዲህ አላቸው፦ “እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ እኔ የበጎች በር ነኝ፤
የዮሐንስ ወንጌል 10:7 омӯзед
11
የዮሐንስ ወንጌል 10:12
በጎቹ የራሱ ያልሆኑ ቅጥረኛ እንጂ እውነተኛ ያልሆነ እረኛ ግን ተኲላ ሲመጣ በሚያይበት ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኲላውም በጎቹን ነጥቆ ይበታትናቸዋል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:12 омӯзед
12
የዮሐንስ ወንጌል 10:1
ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ ወደ በጎች በረት በበር ሳይሆን በሌላ በኩል የሚገባ ሰው ሌባና ወንበዴ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 10:1 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео