ኦሪት ዘፍጥረት 37:6-7

ኦሪት ዘፍጥረት 37:6-7 መቅካእኤ

እርሱም አላቸው፦ “እኔ ያለምሁትን ሕልም ስሙ፥ እነሆ እኛ በእርሻ መካከል ነዶ ስናስር ነበር፥ እነሆም፥ የእኔ ነዶ ቀጥ ብላ ቆመች፥ የእናንተም ነዶች በዙሪያ ከብበው እነሆ ለእኔ ነዶ ሰገዱ።”

ኦሪት ዘፍጥረት 37:6-7 కోసం వీడియో