YouVersion logo
Dugme za pretraživanje

የሉቃስ ወንጌል 17:26-27

የሉቃስ ወንጌል 17:26-27 አማ54

በኖኅ ዘመንም እንደ ሆነ፥ በሰው ልጅ ዘመን ደግሞ እንዲሁ ይሆናል። ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባበት ቀን ድረስ፥ ይበሉና ይጠጡ ያገቡና ይጋቡም ነበር፥ የጥፋት ውኃም መጣ ሁሉንም አጠፋ።

Video za የሉቃስ ወንጌል 17:26-27