1
ወደ ሮም ሰዎች 7:25
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለሚያድነኝ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን! እንግዲህ እኔ በአእምሮዬ፥ ለእግዚአብሔር ሕግ ተገዢ ስሆን በሥጋ ባሕርዬ ለኃጢአት ሕግ ተገዢ ሆኜአለሁ።
Uporedi
Istraži ወደ ሮም ሰዎች 7:25
2
ወደ ሮም ሰዎች 7:18
በእኔ ወይም በእኔ ሥጋዊ ባሕርይ ምንም መልካም ነገር እንደሌለ ዐውቃለሁ፤ መልካም ነገርን የማድረግ ፍላጎት ቢኖረኝም እንኳ ያን መልካም ነገር ለማድረግ ችሎታ የለኝም።
Istraži ወደ ሮም ሰዎች 7:18
3
ወደ ሮም ሰዎች 7:19
ማድረግ የምፈልገውን መልካም ነገርን አላደርግም፤ ዳሩ ግን የማልፈልገውን ክፉ ነገር አደርጋለሁ።
Istraži ወደ ሮም ሰዎች 7:19
4
ወደ ሮም ሰዎች 7:20
ማድረግ የማልፈልገውን ክፉ ነገር የማደርግ ከሆንኩ ይህን የሚያደርገው በእኔ ውስጥ ያለው ኃጢአት ነው እንጂ እኔ አይደለሁም ማለት ነው።
Istraži ወደ ሮም ሰዎች 7:20
5
ወደ ሮም ሰዎች 7:21-22
ስለዚህ ሕግ በሥራ ላይ ውሎ አያለሁ፤ መልካም ነገርን ማድረግ ስፈልግ ክፉ ነገርን ለማድረግ እገደዳለሁ። ውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል።
Istraži ወደ ሮም ሰዎች 7:21-22
6
ወደ ሮም ሰዎች 7:16
እንግዲህ እኔ የማደርገው የማልፈልገውን ነገር ከሆነ ሕግ መልካም እንደ ሆነ እመሰክራለሁ።
Istraži ወደ ሮም ሰዎች 7:16
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi