1
የማርቆስ ወንጌል 1:35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሊነጋ ሲል፥ ኢየሱስ በማለዳ ተነሥቶ ወጣና ለመጸለይ ወደ አንድ ገለልተኛ ቦታ ሄደ፤
Uporedi
Istraži የማርቆስ ወንጌል 1:35
2
የማርቆስ ወንጌል 1:15
ሲያስተምርም፦ “ዘመኑ ተፈጽሞአል፤ የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ! በወንጌልም እመኑ!” ይል ነበር።
Istraži የማርቆስ ወንጌል 1:15
3
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11
ዮሐንስም ወዲያውኑ ኢየሱስ ከውሃው እንደ ወጣ ሰማይ ሲከፈትና መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ሆኖ በእርሱ ላይ ሲወርድ አየ። በዚያን ጊዜ፥ “በአንተ ደስ የሚለኝ፥ የምወድህ ልጄ ነህ” የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ።
Istraži የማርቆስ ወንጌል 1:10-11
4
የማርቆስ ወንጌል 1:8
እኔ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል።”
Istraži የማርቆስ ወንጌል 1:8
5
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18
ኢየሱስም፦ “ኑ ተከተሉኝ፤ ዓሣን እንደምታጠምዱ ሁሉ ሰዎችንም እንድትሰበስቡልኝ አደርጋችኋለሁ፤” አላቸው። እነርሱም ወዲያውኑ መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
Istraži የማርቆስ ወንጌል 1:17-18
6
የማርቆስ ወንጌል 1:22
ኢየሱስ፥ የሕግ መምህራን እንደሚያስተምሩት ዐይነት ሳይሆን እንደ ባለሥልጣን ያስተምራቸው ስለ ነበረ የሰሙት ሁሉ በትምህርቱ ተደነቁ።
Istraži የማርቆስ ወንጌል 1:22
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi