1
የሐዋርያት ሥራ 13:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱ ጌታን ሲያገለግሉና ሲጾሙ ሳሉ መንፈስ ቅዱስ “እኔ ለመረጥኳቸው ሥራ በርናባስንና ሳውልን ለዩልኝ!” አለ። እነርሱም ጾመውና ጸልየው እጆቻቸውን ከጫኑባቸው በኋላ ላኳቸው።
Uporedi
Istraži የሐዋርያት ሥራ 13:2-3
2
የሐዋርያት ሥራ 13:39
በእርሱ የሚያምን ሁሉ በሙሴ አማካይነት የተሰጠው ሕግ ነጻ ሊያወጣው ከማይችለው ኃጢአት ሁሉ ነጻ ይወጣል።
Istraži የሐዋርያት ሥራ 13:39
3
የሐዋርያት ሥራ 13:47
ይህንንም የምናደርገው ጌታ፦ ‘መዳንን እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ እንድታመጣ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ’ በማለት ስላዘዘን ነው።”
Istraži የሐዋርያት ሥራ 13:47
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi