1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በሰው ላይ እንደሚደርሰው ያለ ፈተና ነው እንጂ ሌላ ፈተና አያገኛችሁም። በምትችሉት መከራ ነው እንጂ በማትችሉት መከራ ትፈተኑ ዘንድ ያልተዋችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው፤ እርሱም ከፈተና ትድኑ ዘንድ በመከራ ጊዜ ይረዳችኋል።
Yenzanisa
Ongorora {{vhesi}}
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:31
ብትበሉም፥ ብትጠጡም የምታደርጉትን ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:12
አሁንም ያ ቆሜአለሁ ብሎ በራሱ የሚታመን ሰው እርሱ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:23
ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:24
ለባልንጀራችሁ እንጂ ለራሳችሁ አታድሉ።
Pekutangira
Bhaibheri
Zvirongwa
Mavideo