1
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ላዘጋጀው በጎ ሥራ በኢየሱስ ክርስቶስ የፈጠረን ፍጥረቱ ነንና።
සසඳන්න
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:10 ගවේෂණය කරන්න
2
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8-9
አምነን በጸጋው ድነናልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እንጂ የእናንተ ሥራ አይደለም። የሚመካም እንዳይኖር በምግባራችን አይደለም።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8-9 ගවේෂණය කරන්න
3
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:4-5
እግዚአብሔር ግን በምሕረቱ ባለጸግነትና በወደደን በፍቅሩ ብዛት፥ በኃጢአታችን የሞትን ሳለን በክርስቶስ ሕይወትን ሰጠን፤ በጸጋውም ዳንን።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:4-5 ගවේෂණය කරන්න
4
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:6
በኢየሱስ ክርስቶስም አስነሥቶ በሰማያት ከእርሱ ጋር አኖረን።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:6 ගවේෂණය කරන්න
5
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:19-20
እንግዲህስ ወዲህ እናንተ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰቦች እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም። በነቢያትና በሐዋርያት መሠረት ላይ ታንጻችኋልና የሕንጻው የማዕዘን ራስ ድንጋይም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:19-20 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ