1
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 3:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ነገር ግን የሚያጸናችሁ ከክፉውም የሚጠብቃችሁ ጌታ የታመነ ነው።
සසඳන්න
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 3:3 ගවේෂණය කරන්න
2
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 3:5
ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 3:5 ගවේෂණය කරන්න
3
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 3:6
ወንድሞች ሆይ! ከእኛ እንደ ተቀበለው ወግ ሳይሆን ያለ ሥርዐት ከሚሄድ ወንድም ሁሉ ትለዩ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን።
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 3:6 ගවේෂණය කරන්න
4
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 3:1-2
በቀረውስ ወንድሞች ሆይ! የጌታ ቃል እንዲሮጥ፥ በእናንተም ዘንድ ደግሞ እንደሚሆን እንዲከበር፥ እምነትም ለሁሉ ስለማይሆን ከዐመፀኞችና ከክፉዎች ሰዎች እንድንድን ስለ እኛ ጸልዩ።
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 3:1-2 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ