1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:14
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ተጠራጣሪዎች አትሁኑ፤ ወደማያምኑ ሰዎች አንድነትም አትሂዱ፤ ጽድቅን ከኀጢአት ጋር አንድ የሚያደርጋት ማን ነው? ብርሃንንስ ከጨለማ ጋር የሚቀላቅል ማን ነው?
සසඳන්න
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:14 ගවේෂණය කරන්න
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:16
የእግዚአብሔርን ታቦትስ በጣዖት ቤት ውስጥ የሚያኖር ማን ነው? የሕያው እግዚአብሔር ማደሪያዎች እኛ አይደለንምን? እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ተናገረ፥ “እኔ በእነርሱ አድራለሁ፤ በመካከላቸውም እኖራለሁ፤ አምላካቸውም እሆናቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆኑኛል።”
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:16 ගවේෂණය කරන්න
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:17-18
ስለዚህም “ከመካከላቸው ተለይታችሁ ውጡ፤ ከእነርሱም ተለዩ፤ ወደ ርኩሳንም አትቅረቡ፥ እኔም እቀበላችኋለሁ። አባት እሆናችኋለሁ፤ እናንተም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ትሆኑኛላችሁ አለ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር።”
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:17-18 ගවේෂණය කරන්න
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:15
ክርስቶስን ከቤልሆር ጋር አንድ የሚያደርገው ማን ነው? ወይስ ምእመናንን ከመናፍቃን ጋር አንድ ወገን የሚያደርጋቸው ማን ነው?
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 6:15 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ