1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:17
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አሁንም በክርስቶስ የሆነው ሁሉ አዲስ ፍጥረት ነው፤ የቀደመውም አለፈ፤ እነሆ ሁሉም አዲስ ሆነ።
සසඳන්න
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:17 ගවේෂණය කරන්න
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:21
ኀጢአት የሌለበት እርሱ እኛን ለእግዚአብሔር ያጸድቀን ዘንድ ስለ እኛ ራሱን እንደ ኃጥእ አድርጓልና።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:21 ගවේෂණය කරන්න
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:7
በእምነት እንኖራለን፤ በማየትም አይደለም።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:7 ගවේෂණය කරන්න
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:18-19
ነገር ግን ሁሉ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ከአስታረቀን፥ የማስታረቅ መልእክትንም ከሰጠን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። ኀጢአታቸውን ይቅር ብሎ በደላቸውንም ሳያስብ እግዚአብሔር በክርስቶስ ዓለሙን ከራሱ ጋር አስታርቆአልና፤ የዕርቅ ቃሉንም በእኛ ላይ አደረገ፤ የይቅርታውንም መልእክት ሰጠን።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:18-19 ගවේෂණය කරන්න
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:20
እኛስ በክርስቶስ አምሳል እንለምናለን፤ እግዚአብሔርም በእኛ መጽናናትን ይሰጣችኋል፤ ከእግዚአብሔርም ጋር ትታረቁ ዘንድ በክርስቶስ እንለምናችኋለን።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:20 ගවේෂණය කරන්න
6
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:15-16
በሕይወት የሚኖሩትም ስለ እነርሱ ቤዛ ሆኖ ለሞተውና ለተነሣውም እንጂ ወደፊት ለራሳቸው የሚኖሩ እንዳይሆኑ እርሱ ስለ ሁሉ ቤዛ ሆኖ ሞተ። ስለዚህ ከአሁን ጀምሮ በሥጋ የምናውቀው የለም፤ ክርስቶስንም በሥጋ ብናውቀው አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ የምናውቀው አይደለም።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:15-16 ගවේෂණය කරන්න
7
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:14
የክርስቶስ ፍቅር በዚህ አሳብ እንድንጸና ያስገድደናል፤ ሁሉ ፈጽመው ስለ ሞቱ አንዱ ስለ ሁሉ ቤዛ ሆኖ ሞቶአልና።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 5:14 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ