1
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:16-17-18
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።
සසඳන්න
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:16-17-18 ගවේෂණය කරන්න
2
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:23-24
የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ። የሚጠራችሁ የታመነ ነው፤ እርሱም ደግሞ ያደርገዋል።
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:23-24 ගවේෂණය කරන්න
3
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:15
ማንም ለሌላው በክፉ ፈንታ ክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ፤ ነገር ግን ሁልጊዜ እርስ በርሳችሁ ለሁሉም መልካሙን ለማድረግ ትጉ።
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:15 ගවේෂණය කරන්න
4
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:11
ስለዚህ እናንተ ደግሞ እንደምታደርጉ፥ እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ፤ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንጸው።
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:11 ගවේෂණය කරන්න
5
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:14
ወንድሞች ሆይ! እንመክራችኋለን፤ ያለ ሥርዐት የሚሄዱትን ገሥጹአቸው፤ ድፍረት የሌላቸውን አጽኑአቸው፤ ለደካሞች ትጉላቸው፤ ሰውን ሁሉ ታገሡ።
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:14 ගවේෂණය කරන්න
6
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:9
እግዚአብሔር ለቍጣ አልመረጠንምና፤ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መዳንን ለማግኘት ነው እንጂ።
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:9 ගවේෂණය කරන්න
7
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:5
ሁላችሁ የብርሃን ልጆች የቀንም ልጆች ናችሁና፤ እኛ ከሌሊት ወይም ከጨለማ አይደለንም።
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 5:5 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ