1
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 4:17
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው ታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
සසඳන්න
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 4:17 ගවේෂණය කරන්න
2
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 4:16
ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፤ ክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 4:16 ගවේෂණය කරන්න
3
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 4:3-4-5
ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም መቀደሳችሁ ነውና፤ ከዝሙት እንድትርቁ፥ እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወት ምኞት አይደለም እንጂ፤ ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን ዕቃ በቅድስናና በክብር ያገኝ ዘንድ እንዲያውቅ፤
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 4:3-4-5 ගවේෂණය කරන්න
4
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 4:14
ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 4:14 ගවේෂණය කරන්න
5
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 4:10-12
እንዲሁ በመቄዶንያ ሁሉ ላሉት ወንድሞች ሁሉ ታደርጋላችሁና። ነገ ግን ወንድሞች ሆይ!ከፊት ይልቅ ልትበዙ፥ በጸጥታም ትኖሩ ዘንድ ልትቀኑ፥ የራሳችሁንም ጉዳይ ልትጠነቅቁ፥ እንዳዘዝናችሁም በውጭ ባሉት ዘንድ በአገባብ እንድትመላለሱ፥ አንዳችም እንዳያስፈልጋችሁ በእጃችሁ ልትሠሩ እንለምናችኋለን።
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 4:10-12 ගවේෂණය කරන්න
6
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 4:7
ለርኵሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና።
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 4:7 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ