1
የማርቆስ ወንጌል 8:35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሕይወቱን ለማዳን የሚፈልግ ሁሉ ያጣታል፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ሕይወቱን አሳልፎ የሚሰጥ ግን ያድናታል፤
Compară
Explorează የማርቆስ ወንጌል 8:35
2
የማርቆስ ወንጌል 8:36
ሰው የዓለምን ሀብት ሁሉ ቢያገኝ፥ ነፍሱን ግን ቢያጠፋ ምን ይጠቅመዋል?
Explorează የማርቆስ ወንጌል 8:36
3
የማርቆስ ወንጌል 8:34
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ሕዝቡን ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “ሊከተለኝ የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ፤
Explorează የማርቆስ ወንጌል 8:34
4
የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ዋጋ ሊከፍል ይችላል? በዚህ በከሐዲና በኃጢአተኛ ትውልድ ፊት በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ እኔም የሰው ልጅ በአባቴ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር ስመጣ በእርሱ አፍርበታለሁ።”
Explorează የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
5
የማርቆስ ወንጌል 8:29
“እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” ብሎ ጠየቃቸው። ጴጥሮስም፦ “አንተ መሲሕ ነህ፤” ሲል መለሰለት።
Explorează የማርቆስ ወንጌል 8:29
Acasă
Biblia
Planuri
Videoclipuri