1
የማርቆስ ወንጌል 16:15
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንዲህም አላቸው፦ “ወደ መላው ዓለም ሂዱ፤ ለሰው ሁሉ ወንጌልን አስተምሩ።
Compară
Explorează የማርቆስ ወንጌል 16:15
2
የማርቆስ ወንጌል 16:17-18
በእኔ የሚያምኑ ሁሉ እነዚህን ተአምራት ያደርጋሉ፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋም ይናገራሉ፤ እባቦችን ቢይዙ፥ ወይም የሚገድል መርዝ እንኳ ቢጠጡ አይጐዳቸውም፤ እጃቸውን በበሽተኞች ላይ ሲጭኑ በሽተኞቹ ይድናሉ።”
Explorează የማርቆስ ወንጌል 16:17-18
3
የማርቆስ ወንጌል 16:16
ያመነና የተጠመቀ ይድናል፤ የማያምን ግን ይፈረድበታል።
Explorează የማርቆስ ወንጌል 16:16
4
የማርቆስ ወንጌል 16:20
ደቀ መዛሙርቱም በየስፍራው ሁሉ እየሄዱ አስተማሩ፤ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር። ተአምራትንም የማድረግ ሥልጣን በመስጠት የትምህርታቸውን እውነተኛነት ያጸና ነበር።]
Explorează የማርቆስ ወንጌል 16:20
5
የማርቆስ ወንጌል 16:6
እርሱ ግን እንዲህ አላቸው፦ “አይዞአችሁ፥ አትደንግጡ፤ እናንተ የምትፈልጉት ተሰቅሎ የነበረውን የናዝሬቱን ኢየሱስን እንደ ሆነ ዐውቃለሁ፤ እርሱ ተነሥቶአል፤ እዚህ የለም፤ የተቀበረበትም ቦታ ይኸውላችሁ፤ ተመልከቱ።
Explorează የማርቆስ ወንጌል 16:6
6
የማርቆስ ወንጌል 16:4-5
ይህንንም ያሉት መቃብሩ የተዘጋበት ድንጋይ እጅግ ትልቅ ስለ ነበረ ነው፤ ቀና ብለውም በተመለከቱ ጊዜ ግን ድንጋዩ ወደ ጐን ተንከባሎ አዩት። ወደ መቃብሩም በገቡ ጊዜ ነጭ ልብስ የለበሰ ጐልማሳ በስተቀኝ በኩል ተቀምጦ በማየታቸው ደነገጡ።
Explorează የማርቆስ ወንጌል 16:4-5
Acasă
Biblia
Planuri
Videoclipuri