1
ትንቢተ ሚልክያስ 4:5-6
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“ታላቁና አስፈሪው የእኔ የእግዚአብሔር ቀን ከመምጣቱ በፊት እነሆ፥ ነቢዩን ኤልያስን እልክላችኋለሁ። እኔ መጥቼ ምድሪቱን እንዳልረግም እርሱ የወላጆችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ ወላጆች ይመልሳል።”
Compară
Explorează ትንቢተ ሚልክያስ 4:5-6
2
ትንቢተ ሚልክያስ 4:1
የሠራዊት አምላክ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፥ ትዕቢተኞችና ክፉ አድራጊዎች እንደ ገለባ በእሳት የሚቃጠሉበት ጊዜ እየመጣ ነው፤ የሚመጣውም ከእነርሱ ሥር፥ ወይም ቅርንጫፍ ሳያስቀር ሁሉንም ያቃጥላል።
Explorează ትንቢተ ሚልክያስ 4:1
Acasă
Biblia
Planuri
Videoclipuri