1
የሐዋርያት ሥራ 28:31
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የእግዚአብሔርንም መንግሥት በመስበክ ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንም ሳይከለክለው በድፍረት ያስተምር ነበር።
Compară
Explorează የሐዋርያት ሥራ 28:31
2
የሐዋርያት ሥራ 28:5
ጳውሎስ ግን እባቡን ወደ እሳቱ አራግፎ ጣለውና ምንም ጒዳት ሳያገኘው ቀረ።
Explorează የሐዋርያት ሥራ 28:5
3
የሐዋርያት ሥራ 28:26-27
የተናገረውም ቃል ይህ ነው፦ ‘ወደዚህ ሕዝብ ሂድና መስማትስ ትሰማላችሁ፤ ግን አታስተውሉም፤ ማየትስ ታያላችሁ፤ ግን ልብ አታደርጉም በላቸው፤ የእነዚህ ሰዎች ልብ ደንድኖአል፤ ጆሮአቸውም ተጨፍኖአል፤ ዐይናቸውም ተዘግቶአል፤ እንዲህስ ባይሆን ኖሮ፥ በዐይናቸው አይተው፥ በጆሮአቸው ሰምተው፥ በልባቸውም አስተውለው፥ ወደ እኔ በተመለሱና እኔም በፈወስኩአቸው ነበር።’
Explorează የሐዋርያት ሥራ 28:26-27
Acasă
Biblia
Planuri
Videoclipuri