1
የሉቃስ ወንጌል 2:11
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
Compare
የሉቃስ ወንጌል 2:11ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የሉቃስ ወንጌል 2:10
መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
የሉቃስ ወንጌል 2:10ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የሉቃስ ወንጌል 2:14
ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።
የሉቃስ ወንጌል 2:14ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የሉቃስ ወንጌል 2:52
ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።
የሉቃስ ወንጌል 2:52ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የሉቃስ ወንጌል 2:12
ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
የሉቃስ ወንጌል 2:12ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9
በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ። እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ።
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ