1
ወደ ሮም ሰዎች 5:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ነገር ግን እኛ ኃጢአተኞች ሆነን ሳለ ክርስቶስ በእኛ ምትክ ሞቶአል፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ፍቅር ምን ያኽል ታላቅ መሆኑን ያስረዳል።
Compare
ወደ ሮም ሰዎች 5:8ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
ወደ ሮም ሰዎች 5:5
በተሰጠን በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ሞላ ተስፋው አያሳፍርም።
ወደ ሮም ሰዎች 5:5ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
ወደ ሮም ሰዎች 5:3-4
በዚህ ብቻ ሳይሆን መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝልን ስለምናውቅ በመከራችንም እንመካለን። ከትዕግሥትም በፈተና መጽናት፥ ከመጽናትም ተስፋ ይገኛል።
ወደ ሮም ሰዎች 5:3-4ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
ወደ ሮም ሰዎች 5:1-2
እንግዲህ እኛ ጽድቅን ያገኘነው በእምነት ስለ ሆነ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም አለን። ወደዚህ አሁን በእምነት ጸንተን ወደምንገኝበት ጸጋ የገባነው በእርሱ ስለ ሆነ በተስፋ የእግዚአብሔር ክብር ተካፋዮች በመሆናችን እንመካለን።
ወደ ሮም ሰዎች 5:1-2ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
ወደ ሮም ሰዎች 5:6
ገና ደካሞች ሆነን ሳለ እግዚአብሔር በወሰነው ጊዜ ክርስቶስ ስለ ኃጢአተኞች ሞተ።
ወደ ሮም ሰዎች 5:6ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
ወደ ሮም ሰዎች 5:9
እንግዲህ የጸደቅነው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሆነ ይበልጡንም ከእግዚአብሔር ቊጣ የምንድነው በእርሱ አማካይነት ነው።
ወደ ሮም ሰዎች 5:9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
ወደ ሮም ሰዎች 5:19
በአዳም አለመታዘዝ ምክንያት ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ እንዲሁም በክርስቶስ መታዘዝ ምክንያት ብዙዎች ይጸድቃሉ።
ወደ ሮም ሰዎች 5:19ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
8
ወደ ሮም ሰዎች 5:11
ይህም ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጋር ዕርቅን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነትም በእግዚአብሔር እንመካለን።
ወደ ሮም ሰዎች 5:11ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ