1
ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አንተ ሰው! እንዲህ በሚያደርጉት ሰዎች ላይ እየፈረድክ፥ እነርሱ የሚያደርጉትን ስታደርግ ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን? ወይስ የእግዚአብሔርን የደግነቱንና የቻይነቱን፥ የታጋሽነቱንም ብዛት ትንቃለህን? እግዚአብሔር ደግነቱን ያበዛልህ አንተን ወደ ንስሓ ለመምራት እንደ ሆነ አታውቅምን?
Compare
ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
ወደ ሮም ሰዎች 2:1
በሌላው ሰው ላይ የምትፈርድ አንተ ለራስህ የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው ሰው ላይ ስትፈርድ በራስህ ላይ ትፈርዳለህ፤ አንተ በሰው ላይ እየፈረድክ፥ ያ የፈረድክበት ሰው የሚያደርገውን ታደርጋለህ።
ወደ ሮም ሰዎች 2:1ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
ወደ ሮም ሰዎች 2:11
እግዚአብሔር በሰዎች መካከል አያዳላም።
ወደ ሮም ሰዎች 2:11ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
ወደ ሮም ሰዎች 2:13
በእግዚአብሔር ፊት የሚጸድቁ ሕጉን ሰምተው በሥራ ላይ የሚያውሉት ናቸው እንጂ ሕጉን ሰምተው በሥራ ላይ የማያውሉት አይደሉም።
ወደ ሮም ሰዎች 2:13ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
ወደ ሮም ሰዎች 2:6
እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ እንደየሥራው ይሰጠዋል።
ወደ ሮም ሰዎች 2:6ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
ወደ ሮም ሰዎች 2:8
የራሳቸውን ጥቅም በሚፈልጉ፥ ለእውነት በማይታዘዙና ለዐመፅ በሚታዘዙ ዐድመኞች ላይ ግን የእግዚአብሔር ቊጣና መቅሠፍት ይመጣባቸዋል።
ወደ ሮም ሰዎች 2:8ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
ወደ ሮም ሰዎች 2:5
እንግዲህ አንተ ንስሓ ባለመግባትህና እልኸኛ በመሆንህ የእግዚአብሔር ቊጣና ትክክለኛ ፍርድ በሚገለጥበት ቀን ቅጣትህ እንዲበዛ ታደርጋለህ።
ወደ ሮም ሰዎች 2:5ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ