1
የሉቃስ ወንጌል 2:11
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነሆ! ዛሬ በዳዊት ከተማ አዳኝ ተወልዶላችኋል፤ እርሱም ጌታ ክርስቶስ ነው።
Compare
የሉቃስ ወንጌል 2:11ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የሉቃስ ወንጌል 2:10
መልአኩ ግን እንዲህ አላቸው፦ “አትፍሩ! ለሕዝቡ ሁሉ ታላቅ ደስታ የሚሆን መልካም ዜና ይዤላችሁ መጥቻለሁ፤
የሉቃስ ወንጌል 2:10ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የሉቃስ ወንጌል 2:14
“በሰማይ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን! በምድርም እግዚአብሔር ለሚወዳቸው ሰዎች ሁሉ ሰላም ይሁን!” ይሉ ነበር።
የሉቃስ ወንጌል 2:14ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የሉቃስ ወንጌል 2:52
ኢየሱስ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት የተወደደ ሆኖ፥ በጥበብና በቁመት እያደገ ይሄድ ነበር።
የሉቃስ ወንጌል 2:52ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የሉቃስ ወንጌል 2:12
ምልክቱም ይህ ነው፤ በመታቀፊያ ጨርቅ የተጠቀለለ ሕፃን በበረት ውስጥ በግርግም ላይ ተኝቶ ታገኛላችሁ።”
የሉቃስ ወንጌል 2:12ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9
በዚያም አካባቢ፥ በሜዳ ላይ ሌሊት መንጋቸውን እየጠበቁ የሚያድሩ እረኞች ነበሩ። እነሆ፥ ለእነርሱ የጌታ መልአክ ታያቸው፤ የጌታም የክብር ብርሃን በዙሪያቸው አበራ፤ እነርሱም በጣም ፈሩ፤
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ