1
የሉቃስ ወንጌል 1:37
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።”
Compare
የሉቃስ ወንጌል 1:37ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የሉቃስ ወንጌል 1:38
ከዚያም በኋላ ማርያም፥ “እነሆ! እኔ የጌታ አገልጋይ ነኝ፤ አንተ እንዳልክ ይሁንልኝ” አለችው። በዚህ ጊዜ መልአኩ ተለይቶአት ሄደ።
የሉቃስ ወንጌል 1:38ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የሉቃስ ወንጌል 1:35
መልአኩም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፤ የልዑል እግዚአብሔርም ኀይል በአንቺ ላይ ይሆናል፤ ስለዚህ ከአንቺ የሚወለደው ሕፃን ቅዱስ ነው፤ የእግዚአብሔርም ልጅ ይባላል።
የሉቃስ ወንጌል 1:35ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የሉቃስ ወንጌል 1:45
አንቺ ጌታ የተናገረውን ሁሉ የሚፈጽም መሆኑን በማመንሽ ምንኛ የተባረክሽ ነሽ!”
የሉቃስ ወንጌል 1:45ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የሉቃስ ወንጌል 1:31-33
እነሆ! ትፀንሺአለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። እርሱ ታላቅ ይሆናል፤ የልዑል እግዚአብሔር ልጅም ይባላል፤ ጌታ አምላክ የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል። በእስራኤልም ላይ ለዘለዓለም ይነግሣል፤ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።”
የሉቃስ ወንጌል 1:31-33ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የሉቃስ ወንጌል 1:30
መልአኩም እንዲህ አላት፤ “ማርያም ሆይ! በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ አግኝተሻልና አትፍሪ፤
የሉቃስ ወንጌል 1:30ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ