1
የሉቃስ ወንጌል 10:19
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነሆ! እባብንና ጊንጥን እንድትረግጡ፥ የጠላትንም ኀይል ሁሉ እንድትቋቋሙ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፤ የሚጐዳችሁ ምንም ነገር የለም።
Compare
የሉቃስ ወንጌል 10:19ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የሉቃስ ወንጌል 10:41-42
ጌታ ኢየሱስ ግን እንዲህ ሲል መለሰላት፦ “ማርታ፥ ማርታ፥ አንቺ በብዙ ነገር ትጨነቂያለሽ፤ ትታወኪያለሽም፤ ነገር ግን ተፈላጊው አንድ ነገር ብቻ ነው፤ ማርያም የሚሻለውን ነገር መርጣለች፤ እርሱንም ከእርስዋ የሚወስድባት ማንም የለም።”
የሉቃስ ወንጌል 10:41-42ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የሉቃስ ወንጌል 10:27
ሰውየውም “ሕጉማ ‘ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ፥ በፍጹም ነፍስህ፥ በፍጹም ኀይልህ፥ በፍጹም ሐሳብህ ውደድ፤’ እንዲሁም ‘ጐረቤትህን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ፤’ ይላል” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 10:27ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የሉቃስ ወንጌል 10:2
እንዲህም አላቸው፦ “እነሆ፥ መከሩ ብዙ ነው፤ የመከሩ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ ስለዚህ የመከሩ ጌታ ለመከሩ ሥራ ተጨማሪ ሠራተኞችን እንዲልክ ለምኑት።
የሉቃስ ወንጌል 10:2ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የሉቃስ ወንጌል 10:36-37
“ታዲያ፥ ከእነዚህ ከሦስት ሰዎች፥ በቀማኞቹ ተደብድቦ ለወደቀው ሰው ባልንጀራ የሆነለት የትኛው ይመስልሃል?” የሕግ መምህሩም “ያ የራራለትና የረዳው ነው፤” ሲል መለሰ፤ ኢየሱስም “እንግዲያውስ ሂድ፤ አንተም እንዲሁ አድርግ!” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 10:36-37ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የሉቃስ ወንጌል 10:3
እንግዲህ ሂዱ፤ እነሆ፥ እንደ በጎች በተኲላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤
የሉቃስ ወንጌል 10:3ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ