YouVersion Logo
Search Icon

የሉቃስ ወንጌል 10:2

የሉቃስ ወንጌል 10:2 አማ05

እንዲህም አላቸው፦ “እነሆ፥ መከሩ ብዙ ነው፤ የመከሩ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ ስለዚህ የመከሩ ጌታ ለመከሩ ሥራ ተጨማሪ ሠራተኞችን እንዲልክ ለምኑት።