1
የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ እንደገና “ሰላም ለእናንተ ይሁን! አብ እኔን እንደ ላከኝ እኔም እናንተን እልካችኋለሁ” አላቸው። ይህን ብሎ እፍ አለባቸውና “መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ፤
Compare
የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የዮሐንስ ወንጌል 20:29
ኢየሱስም ቶማስን፥ “አንተስ ስለ አየኸኝ አመንክ፤ ሳያዩኝ የሚያምኑ ግን የተመሰገኑ ናቸው” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 20:29ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
ከዚህ በኋላ ቶማስን፥ “ጣትህን ወዲህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጐኔ ውስጥ አግባው፤ እመን እንጂ እምነተ ቢስ አትሁን” አለው። ቶማስም “ጌታዬ! አምላኬም!” ሲል መለሰለት።
የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ