1
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ከቶ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? እንደ ነገርኩህ የዛሬ ዓመት በዚህ ጊዜ ተመልሼ እመጣለሁ፤ በዚያን ጊዜ ሣራ ወንድ ልጅ ትወልዳለች” አለው።
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
ስለዚህ ሣራ “እኔ አሁን እንዲህ ካረጀሁ በኋላ ጌታዬ አብርሃምም ካረጀ በኋላ እንዲህ ያለ ደስታ ሊኖረኝ ይችላልን?” ብላ በማሰብ ሳቀች።
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
የአብርሃም ዘር ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናል፤ በእርሱም አማካይነት በምድር ላይ ያሉ ሕዝቦች ሁሉ ይባረካሉ።
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
ወደ እርሱ ቀረብ ብሎ እንዲህ አለ፤ “በእርግጥ በደል የሌለባቸውን ደጋግ ሰዎች ከኃጢአተኞች ጋር ታጠፋለህን? በከተማይቱ ውስጥ ኀምሳ ደጋግ ሰዎች ቢገኙ ከተማይቱን በሙሉ ትደመስሳለህን? ስለ ኀምሳው ደጋግ ሰዎች ስትል ከተማይቱ እንዳትጠፋ አታደርግምን?
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
እግዚአብሔርም “በሰዶም ከተማ ውስጥ በደል ያልሠሩ ኀምሳ ደጋግ ሰዎች ባገኝ ለእነርሱ ስል ከተማይቱን ፈጽሞ አላጠፋም” አለ።
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ