1
ኦሪት ዘፍጥረት 16:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አጋርም “በእርግጥ የሚያየኝን እግዚአብሔርን በዐይኔ አይቼ በሕይወት ኖርሁን?” በማለት ያነጋገራትን ጌታ “ኤልሮኢ” አለችው፤ ትርጒሙም “የሚያየኝ አምላክ” ማለት ነው።
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 16:13ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
ኦሪት ዘፍጥረት 16:11
እነሆ፥ ፀንሰሻል፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ እግዚአብሔር የሐዘን ለቅሶሽን ስለ ሰማልሽ ስሙን እስማኤል ትይዋለሽ።
ኦሪት ዘፍጥረት 16:11ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
ኦሪት ዘፍጥረት 16:12
ነገር ግን እንደ ሜዳ አህያ ይሆናል፤ ሰውን ሁሉ ይቃወማል፤ ሰዎችም እርሱን ይቃወሙታል፤ ዘመዶቹን በመጥላት ተለይቶ ይኖራል።”
ኦሪት ዘፍጥረት 16:12ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ